ዋቤ ኢምፖርት ኤክስፖርት ኢንኮርፖሬትድ ድርጅት
ዋቤ ኢምፖርት ኤክስፖርት ኢንኮርፖሬትድ ድርጅት በካናዳ በሞንትሪያል ከተማ የተመስረተ ዓለም አቀፍ የንግድ ድርጅት ሲሆን የድርጅቱ ዓላማና አብዛኛው የንግድ እንቅስቃሴው ለኢትዮጵያ አስመጪና ላኪ ነጋዴዎች ከባህር ማዶ ሆኖ በወቅቱ ለህዝብና ለሀገር የሚጠቅሙ ማንኛውንም ዐይነት ዕቃዎች ለግል አከፋፋዮችና ለፋብሪካ አምራቾች የሚሆኑትን ጥሬ ዕቃዎች በጥራትና በጥሩ ዋጋ በመግዛትና ከዕቃው ከሚገኝበት በመገኘት ዕቃውን በጥንቃቄ በመምረጥና በማሳሸግ ልዩ የሆነ አገልግሎት አየሰጠ ጥሩ ልምድ ባለው ሺፒንግ ላየን ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያን ነጋዴዎች እስከ ጅቡቲ ድረስ ያደርሳል ። ስለዚህም ድርጅቱ ክዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፥ ምርትና የጥሬ ዕቃዎች ገዝቶ ከላይ እንደተጠቀሰው ለኢትዮጵያ ነጋዴዎች ከታዘዘ በ21 የስራ ቀናት ያደርሳል። ከላይ ድርጅቱ በሚሰጠው አገልግሎት መጠቀም የሚፈልግ ማንኛውም ዕቃ አስመጪና ላኪ ነጋዴ ወይም የፋብሪካ ጥሬ ዕቃ ፈላጊ ወይም ጅምላ አከፋፋይ ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ሀሳብዎን ቢያማክሩን በደስታ ጥያቄዎን እንመልሳለን።።።።።።።።።
የእርሻ ምርት ውጤቶች ፣ ከባድና ቀላል የእርሻ መሳሪያዎች ፣ የተለያዩ ለእርሻ የሚሆኑ ዘሮች መድሐኒት ፣ ቀላል የበሽታ መመርመርያዎች ፣ የሆስፒታልና የክሊኒክ ዕቃዎች ፣ የሕንፃ መሣሪያዎች ፣ ለሕንፃ መሣሪያ የሚውሉ ከባድና ቀላል መሳሪያዎች የተለያዩ ከባድና ቀላል የጭነት መኪናዎቸ ፣ የኢንዱስትሪ ጥሬ ዕቃዎች የኢንዱስትሪ ምርት ውጤቶች ማሸግያና መክደኛ አልሚንየም ለድልድይና ለህንፃ መስሪያ የሚውል ብረትና አልምንየም ኬሚካሎች ፣ የፕላስቲክ ማምረቻ ጥሬ ዕቃና የእንጨት ማጣበቂያ A4 የኮፒና ለተለያዩ ምግባራት የሚውሉ ወረቀትና የስቴሽነሪ ዕቃዎች ---ወዘተ